Black Fire
Home
Videos
Mission
Contact
More
ጥቁር እሳት የዘመናዊ ዳንስ ማሰልጠኛ ሲሆን፣ ከባዶ አንስቶ ብዙ ዳንሰኞችን አፍርቱአል፡፡ ከተመሰረተ ሁለተኛ አመቱን ጨርሶ ወደ ሦስተኛው ማብቂያ ደርሱአል፣ በኢትዮጵያ ስለ-ዳንስ ያለውን መጥፎ አመለካከት ለማስቀረት በመስራት ላይ እንገኛለን፡፡